በሜልበርን-አውስትራሊያ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሔደPlay07:35Ethiopian Amhara Community members and supporters protested against the Ethiopian Government in Melbourne, Australia, on 13 August 2023. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.41MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር እሑድ ነሐሴ 7 / ኦገስት 13 በአማራ ክፍለ አገር በመካሔድ ላይ ያለው ግጭት በሰላማዊ ሰዎች ሕይወት ላይ እያደረሰ ካለው ጥፋት ጋር አያይዞ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የማኅበረሰቡ አባላትና ደጋፊዎች ተገኝተው የተቃውሞ ድምፃቸውን አሰምተዋል። ማኅበሩ በአባላቱና በስሙ ባለ አራት ነጥብ ጥሪዎችን አቅርቧል።አንኳሮችበሜልበርን የአማራ ማሕበረሰብ ማኅበርየተቃውሞ ሰልፍየለውጥና ድጋፍ ጥሪShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ