"የጎሣ ፖለቲካ በተፈጥሮው ፍትሐዊ መሆን አይችልም፤ በሕግ መታገድ አለበት" ደራሲ አበበ ኃብተስላሴPlay17:31Author Abeb Habteselassie. Credit: A.Habteselassieኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.51MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የ"ከአጥናፍ ባሻገር" መፅሐፍ ደራሲ አበበ ኃብተስላሴ፤ ስለ አዲሱ መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦችና የምረቃ ፕሮግራም መሰናዶዎች ይናገራሉ።አንኳሮችየመጽሐፉ ዋነኛ ዓላማና ይዘትየማንነት ፖለቲካና አሉታዊ ተፅዕኖዎቹየባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን አስተዋፅዖዎችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ