"የኢትዮጵያ ባሕላዊ ምግቦች በውጭ አገር ሰዎች ዘንድ እየተለመዱና ተወዳጅ እየሆኑ ነው" ብሩክታዊት መስፍንPlay15:11Beruktawit Mesfin. Credit: B.Mesfinኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.14MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ብሩክታዊት መስፍን - የየሺ የቤተሰብ ሬስቶራንት ባለቤት፤ ስለ ምግብ ቤት ሥራ አጀማመራቸው፣ የሚያቀርቧቸው የምግብ ዓይነቶችና የገበያ ሁኔታ ይናገራሉ። ኢትዮጵያውያን እንዲጎበኟቸውም ይጋብዛሉ።አንኳሮችወደ ምግብ ቤት ንግድ መሰማራትየኢትዮጵያ ባሕላዊ ምግብና ባሕር ማዶኞችየመስተንግዶ ኢንዱስትሪ ተግዳሮቶችና ተስፋዎችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ