"የኦዳ አዋርድ ዕቅድ የኢትዮጵያ የአፍሪካ መድረክነት በፖለቲካ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን በኪነ ጥበብ ዘርፍም እንዲሆን ነው" በሻቱ ቶለማርያምPlay11:00Beshatu Tolemariam. Source: B.Tolemariamኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.53MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የኦዳ ሽልማት መሥራች ወ/ሮ በሻቱ ቶለማርያም፤ የኦዳ ሽልማት በዘንድሮው የሽልማት ሥነ ሥርዓት ከአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ፣ ፊልምና መጽሐፍ ዘርፎች ውስንነት ወጣ በማለት አገር አቀፍ ለማድረግ የተደረጉ ጥረቶችን፣ ከምሥረታው ጀምሮ ስላበረከታቸው የኪነ ጥበብ ዘርፍ አስተዋፅዖና የወደፊት ትልሙ ይናገራሉ።አንኳሮች የኦዳ ሽልማት ጅማሮና ትግበራተግዳሮቶችና ስኬቶችአኅጉራዊ ትልሞች ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ