"የአካል ጉዳተኞች ማኅበረሰቡን ግንዛቤ ለማስጨበጥና መንግሥትን ፖሊስ ለማስቀረፅ የቅስቀሳ ዘመቻ ማድረግ አለባቸው" አቶ ደበበ ሙሉጌታPlay15:46Debebe Mulugeta. Credit: D.Mulugetaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.61MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዓለም አቀፍ የግብረ አካል ጉዳተኞች ቀን ዲሴምበር 3 / ሕዳር 23 ታስቦ ውሏል። አቶ ደበበ ሙሉጌታ - የማኅበራዊ አገልግሎት ገዲብ ፕሮጄክት ባለ ሙያ፤ ስለ ግብረ አካል ጉዳተኞች ተግዳሮቶች፣ የምግባረ ሰናይ ድርጅቶችና መንግሥታዊ የፖሊሲ ግብረ ምላሾችን አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችስለ አካል ጉዳተኞች ግንዛቤን በስፋት ማስጨበጥ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ሚናምክረ ሃሳቦችተጨማሪ ያድምጡ"ኢትዮጵያ ውስጥ ለአካል ጉዳተኞች ዋነኛ ችግሮች፣ ድህነት፣ ማኅበራዊ ቀውስና ጦርነት ናቸው" አቶ ደበበ ሙሉጌታShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ