“ቅድመ እርግዝና ጤናማ ምግብ የሚመገቡ እናቶች የልጆቻቸውን የባሕርይ ችግሮች በ50 ፐርሰንት ሊቀንሱ ይችላሉ” - ደረጀ ግድሌPlay19:06Dereje Gedle (L) Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (34.97MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ደረጀ ገድሌ - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ “Pre‑pregnancy diet quality and its association with offspring behavioral problems” በሚል ርዕስ ለህትመት ያበቁትን የምርምር ሥራቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችየእናቶች ቅድመ እርግዝና አመጋገብ በልጆች ባሕርይ ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖየቅድመ እርግዝና አመጋገብአራት የምግብ ዘርፎችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ