"የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ኢትዮጵያውያን-ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ዓለም አቀፍ አጋሮች ላደረጉት የጎላ ሚና ምስጋናዬን አቀርባለሁ" ዶ/ር አሥራት አፀደወይንPlay15:58Dr Asrat Asedeweyn, President of the University of Gondar. Credit: A.AtsedeweynSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.08MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android "የዩኒቨርሲቲ ትምህርትን በአማርኛ ቋንቋ ለማድረግ የምንችልበት ጊዜ ላይ ነን ብዬ አላምነም፤ ወደፊት ግን ወደ እዚያ እንደምናመራ ምንም ጥርጥር የለኝም" ያሉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አሥራት አፀደወይን፤ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የላቀ ደረጃ ላይ መድረስ ኢትዮጵያውያን-ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ዓለም አቀፍ አጋሮች ስለነበራቸውና ስላላቸው የጎላ ሚና ይናገራሉ።አንኳሮችአገር አቀፍ የትምህርት ጥራት ደረጃ ውድቀት፣ ክለሳና የትግበራ ጅማሮየአማርኛ ቋንቋን ለዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያነት የመጠቀም ፋይዳለጎንደር ዩኒቨርሲቲ የላቀ ውጤት የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሚናተጨማሪ ያድምጡ"አገር የሚፈርሰውም፤ የሚፈራውም በትምህርት ሥርዓት ነው" ዶ/ር አሥራት አፀደወይንShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ