"ከልጆቻችን ተለይተን ብዙ ገንዘብ ሠርተን ወደ ቤት ስንመጣ፤ ልጆቻችንን ገንዘብ ሳናደርጋቸው እንቀራለን፤ እንዲርቁን እናደርጋለን" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህPlay13:11Dr Mulatu Belayneh. Credit: M.BelaynehSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.32MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ ናቸው። ከአገረ አሜሪካ ወደ ሲድኒ አውስትራሊያ መጥተው ሰሞኑን እየሰጡ ስላለው "ወላጆችን ማዕከል ያደረገ ተግባረ አልኅቆት" ስልጠና ይዘቶችና ፋይዳዎች ይናገራሉ።አንኳሮችየተግባረ አልኅቆት ስልጠና ለወላጆችየወላጅነት ኃላፊነቶችልጆችን ተረድቶ የማሳደግ ብልሃትShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ