"የአማራ ሕዝብ አንዳንዶች እንደሚሉት የሌላውን ብሔርና ብሔረሰብ ባሕል በጥጋብና በዕብሪት ለመጨፍለቅ የተነሳ ሕዝብ አይደለም" ዶ/ር ይርጋ ገላውPlay16:47Dr Yirga Gelaw Woldeyes, Senior Lecturer and Multidisciplinary Researcher at Curtin University's Centre for Human Rights Education. Credit: YG.Woldeyesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.92MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android "ቢያንስ መገዳደልን የሚያስቀር ፖለቲካ የሌለን መሆኑ በጣም ያሳዝነኛል" የሚሉት፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በአማራ ክፍለ አገር ተከስቶ ያለውን ግጭት አሳሳቢነት አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችከጦርነት ወደ ግጭትየጠብመንጃና ፖለቲካዊ መግትሔ አተያዮችተቃራኒ የግጭት መንስዔዎችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ