"ትምህርት ድንቁርናን፣ ልማት ድህነትን፣ ፖለቲካ ግጭትን የሚያባብስ ከሆነ የምንገነባው አገር የደሃው ሕዝብ አይደለም ማለት ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላውPlay15:18Dr Yirga Gelaw Woldeyes. Credit: YG.WoldeyesSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.93MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በፐርዝ አውስትራሊያ ከርተን ዩኒቨርሲቲ ገዲብ መምህርና ተማራማሪ ናቸው። በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት "The Coloniality of Nation Building: A Case From Ethiopia" ጥናታዊ መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።አንኳሮችየአገር ግንባታ ፍቺአገር ግንባታና ፖለቲካዊ ቀውስአገር በቀል ቋንቋን ለከፍተኛ ትምህርትና ምርምር የማዋል ፋይዳዎችተጨማሪ ያድምጡ"የብሔረተኝነት ስሜት የብሔር ጠላት ከሌለው ጠንካራ ሆኖ ስለማይቀጥል፤ ሕዝቡ የማይጨነቅበትና የማይኖርበት የታሪክ ቁርሾ ላይ የተመሠረተ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላውተጨማሪ ያድምጡ"አፍሪካውያን እራሳችንን ማስከበር የሚገባን ዘመን ላይ መድረስ እየቻልን አልደረስንም" ዶ/ር ይርጋ ገላውShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ