ሃብታሙ መኮንን፤ ከኢትዮጵያና ምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አጭር ፊልም ዓለም አቀፍ Emmy ሽልማት አሸናፊPlay07:24Habtamu Mekonen (R). Credit: H.Mekonenኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.75MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፊልም ቀራጭ፣ ፀሐፊና ዳይሬክተር ሃብታሙ መኮንን፤ 'STOP WAR' በሚለው አጭር ፊልሙ የ2023 International Emmy Awards በወጣቶች ዘርፍ በታሪክ ከኢትዮጵያና ከምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አሸናፊ ሆኗል። እንደምን በነፃ የትምህርት ዕድል ሳቢያ ወደ አገረ ኬንያ ዘልቆ የአያሌዎች ሕልም የሆነውን የከበረ ሽልማት በተማሪነት የፊልም ሥራው ለመጎናፀፍ እንደበቃ ይናገራል።አንኳሮችየ 'STOP WAR' አጭር ፊልም ጭብጥየ2023 JCSI የወጣት የፈጠራ ሽልማት ውድድር አሸናፊነትነፃ የትምህርት ዕድልና ምረቃተጨማሪ ያድምጡ"የምሥራቅ አፍሪካ ወጣቶች ረስተውናል፤ ኢትዮጵያዊ ታሪካችንንና መለያችንን ለአዲሱ የአፍሪካ ትውልድ አልሸጥንም" የፊልም ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮንንShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ