“ሁሌም የወታደር ልጅ ነኝ፤ ወታደር ነኝ ስል በጣም በኩራት ነው” ሻለቃ የወይንሐረግ በቀለPlay12:33Major/Journalist Yewoinhareg Bekele. Source: YH.Bekeleኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (19.77MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሻለቃ የወይንሐረግ በቀለ፤ የአገር መከላከያ ጋዜጠኛ ናቸው። በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት “የወታደር ልጅ ነኝ” መጽሐፋቸው ይዘትና ግለ ታሪካቸውን አሰናስለው ይናገራሉ።አንኳሮች የአገር ፍቅር ስሜትአባታዊ ምንባዊ ምስልየውትድርና እና የእናትነት ሕይወትShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ