"ባሕል ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንኖረው ብቻ ሳይሆን፤ በሔድንበት ሁሉ የምንተገብረው የማንነታችን መገለጫ አንድ መልክ ነው" ደራሲ መላኩ ጌታቸውPlay13:42Melaku Getachew. Credit: M.Getachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.56MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ደራሲ መላኩ ጌታቸው በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው "ክብረ በዓላት (ሃይማኖትና ባህል)" መጽሐፍ ዋነኛ ጭብጦች ይናገራል።አንኳሮችየመጽሐፍ መነሻና መሰናዶሃይማኖታዊና ባሕላዊ አከባበሮችግማደ መስቀልተጨማሪ ያድምጡ"በዓሉ የመስቀል በዓል ነው፤ ደመራ በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ፍለጋ ላይ የነበረውን ሁነት በምሳሌነት የሚያስታውሰን ነው" ዲ/ን መላኩ ጌታቸውShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ