ኢንጂነር ሚካኤል ፈለቀ፤ ከምሕንድስና ወደ የኢትዮጵያ ቡና አምባሳደርነትPlay15:48Michael Feleke. Credit: E.Gudisaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.46MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ከጂንካ ተነስቶ ከ6ኛ ክፍል እስከ ምህንድስና ዲግሪ የበቃው ሚካኤል ፈለቀ በፐርዝ አውስትራሊያ ወደ ቡና ገበያ ለመዝለቅ ስለምን እንደወደደና ፐርዝ ላይ እንደምን የቡና ሙዚየም ለማቆም እንደተለመ ይናገራል። የኢትዮጵያን ታሪካዊ ገፅታዎች በተለያዩ አቅጣጫዎች ለማስተዋወቅ እየጣረም ይገኛል።አንኳሮችከምሕንድስና ወደ ቡና አምባሳደርነትቡናና ኢትዮጵያየቡና ሙዚየም ትልም ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ