"በግብር ወቅት መንግሥት የሚጠይቀውን ሕጋዊ መንገድ አለመከተል ከቅጣት እስከ ንግድ ቤት መዘጋት ችግር ሊያጋልጥ ይችላል። ” አቶ ሙሉቀን አሰፋPlay16:15Muluken Assefa. Credit: M.AssefaSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.88MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ሙሉቀን አሰፋ የ Smart Lodge Tax and Accounting የሂሳብ ባለሙያ እና የግብር አማካሪ ፤ ግብር ከፋዮች የሚገባቸውን ምላሽ እንዲያገኙ ሕጋዊ መረጃዎችን በሰዓቱ ማቅረብ እንደሚገባቸው ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።አንኳሮችግብር ከፋዮች ታክስን ከማሠራታቸው በፊት ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎችታክስን በወቅቱ ያለማሰራት የሚያስከትለው ችግርደንበኞችን በቋንቋቸው ማገልገል ያለው ጠቀሜታ ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ