"ታሪክ እንደ ተርጓሚውና ተግባሪው ነው የሚሔደው" ልዑል ራስ መንገሻ ስዩምPlay10:43Prince Ras Mengesha Seyoum. Credit: EBCኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.25MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ምልሰታዊ ምልከታ፤ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም - የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኅብረት (ኢዲኅ) መሥራችና መሪ፤ ስለ ድርጅታቸው ምሥረታና ፖለቲካዊ ሚና ይናገራሉ። ቃለ ምልልሱን ያካሔድነው ቀደም ሲል "ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ" በሚል ርዕስ በልዩ ተከታታይ ዝግጅት ከዋነኛ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር አገራዊ ውይይት በአካሔድንበት ወቅት ነው።አንኳሮችየፀረ ደርግ የትጥቅ ትግል እንቅስቃሴከሱዳን በረሃ እስከ ኢሕ አዴግ የሽግግር መንግሥት ፓርላማ አባልነትከፖለቲካ ዓለም ስንብትShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ