"ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ እንደ አዲስ ሃይማኖት ሆኗል"ፕ/ር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱPlay10:25Birr, money, Hosaina, Ethiopia. Credit: Giovanni Mereghetti/UCG/Universal Images Group via Getty ImagesSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.94MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል መሥራቾች ፕሮፌሰር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱና ዶ/ር ቃለ ወንጌል ምናለ፤ የማዕከሉን ሚናና ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንና ግብፃውያን ተመራማሪዎች የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ ማዕከሉ ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላካሔዷቸው ክርክሮች ይናገራሉ።አንኳሮችየአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል ምሥረታና ተልዕኮዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ቁርኝትየአፍሪካ ቀንድና ኢትዮጵያ አቀፍ ተግዳሮቶችተጨማሪ ያድምጡበኢትዮጵያውያንና ግብፃውያን"ዓባይ ኢትዮጵያን፣ግብፅንና ሱዳንን የሚያስተሳስር ዕትብት ስለሆነ ከፉክክር ይልቅ ትብብር ያሻል"የሚል አቋም ተንፀባርቋል"ዶ/ር ቃለወንጌል ምናለShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ