የኢትዮጵያውያን ምሁራን ሚና፤ "ከተማረ ይግደለኝ እስከ ምሁር የት አለ?"Play18:42Prof Girma Berhanu and Dr Tsehai Berhane Selassie. Credit: G.Berhanu and T.Berhane-SelassieSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.26MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ - በጉተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ትምህርት መምህርና ዶ/ር ፀሐይ ብርሃነ ሥላሴ - የባሕልና ታሪክ ጥናት ተመራማሪና “Ethiopian Warriorhood: Defence, Land & Society 1800 – 1941” ደራሲ፤ የኢትዮጵያውያን ምሁራን ሚናን መዝነው አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።አንኳሮችየምሁራን ሚና ምዘናአገር በቀል ምሁራዊ ዕሳቤየባሕር ማዶ ዕሳቤን ለኢትዮጵያተጨማሪ ያድምጡምሁራን እነማን ናቸው?ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ