"አማራነትና ኢትዮጵያዊነትን መለያየት አይቻልም፤ ኢትዮጵያዊነት የአማራነት አካል እንደሆነ ሁሉ" ትዕግሥት ከበደPlay08:51Tigist Kebede. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.4MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ሳሙኤል አበበ፤ በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር ሊቀመንበርና ወ/ሮ ትዕግሥት ከበደ በሜልበርን የአማራ ሕብረት ማኅበር አባልና የአማራ ማኅበረሰብ ተቃውሞ ሰልፍ አስተባባሪ፤ እሑድ ነሐሴ 7 በአውስትራሊያ ሜልበርን ከተማ ፊዴሬሽን አደባባይ ስለተካሔደው ሰልፍ ክንውን ይናገራሉ።አንኳሮችየተቃውሞ ሰልፍ ፋይዳዎችበሜልበርን የአማራ ማኅበረሰብ ዋነኛ ጥያቄዎችኢትዮጵያዊ ማንነትና ትብብርShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ