“ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ” - ሼክ አብድራህማን ሀጂ ከቢርPlay09:30Shek Abdurahman Haji Kebirኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.21MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሼክ አብድራህማን ሀጂ ከቢር ፤ በአውስትራለያ የኢትዮጵያውያን የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች መሪ ፤ የኢድ አል ፈጥር በአልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክትን አስተላልፈዋል።አንኳሮችበኢድ ጠዋት የምንበላው ገንፎ በቅቤ ነው ኢድ በጋራ የሚከበር በአል ነውበአሉን እያከበርን በጦርነት ውስጥ ላሉ ዜጎች ሁሉ እንጸልያለንShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ