የጤና ክብካቤ ስልጠና ከአውስትራሊያ ወደ ኢትዮጵያPlay17:32Tamrat Achamyeleh (L), and Nurse Ayantu Bayu (R). Credit: Achamyeleh and Bayuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (18.29MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ታምራት አቻምየለህና ነርስ አያንቱ ባዩ እንደምን ከሌሎች የአውስትራሊያና ዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር "Ethio-Auss Health Care training Center" በሚል ስያሜ የጤና ክብካቤ ማሰልጠኛ ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ አቋቁመው አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ይናገራሉ።አንኳሮችየጤና ክብካቤ ማሰልጠኛ ማዕከል ምሥረታና የአገልግሎት ተልዕኮየስልጠና ጥራት ደረጃ ከአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ሆስፒታሎች ጋር ስምምነት ፍረማ ምሩቃንን ለአገር ውስጥና ለባሕር ማዶ ሥራ መስክ ማብቃት ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ