"ኢትዮጵያን ወደ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የታሪክ ዕርቅ ያስፈልገናል፤ በታሪክ ዕርቅ እምነት ሊኖረንና ግብር ላይም ማዋል ይገባናል" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑPlay18:06Author Teshome Berhanu Kemal. Credit: TB.Kemalኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.35MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ተሾመ ብርሃኑ ከማል የኢትዮጵያን ሁነኛ የግጭት፣ የስልጣኔ ዕድገትና ሃይማኖታዊ የምርምር ሥራዎችን ያካተቱ 33 መጽሐፍትን ለአንባብያን ያበረከቱ ደራሲ ናቸው። የኢትዮጵያ ታሪክ ግንዛቤያቸውን ተመርኩዘው ለዘላቂ አገራዊ ሕልውና፣ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ክብርና ኢትዮጵያዊ አንድነት መላው የታሪክ ዕርቅ ነው ይላሉ።አንኳሮችየታሪክ ዕርቅ ዕሳቤና ፋይዳዎችአገር በቀልና ዓለም አቀፍ የዕርቅ ተሞክሮዎችምክረ ሃሳቦችተጨማሪ ያድምጡ"አሁን በአማራ አካባቢ ያለው ሁኔታ በዕርቀ ሰላም ካልተገታ እጅግ የመረረ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ