"የእኛ ሥራ ሕዝብ በእጅጉ አያግባቡንም የሚላቸው ብሔራዊ አጀንዳዎች መርጦ፤ መሣሪያዎቻቸውን አስቀምጠው እንዲወያዩ ማድረግ ነው" - ፕ/ር መስፍን አርአያPlay16:37Prof Mesfin Araya, Chief Commissioner of the Ethiopian National Dialogue Commission (ENDC). Credit: ENDCSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.89MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕ/ር መስፍን አርአያ፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር፤ ስለ ኮሚሽኑ ተልዕኮዎችና የተከወኑ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችዋነኛ የግብር እንቅስቃሴዎችየውይይት መድረክ አካሔዶችብሔራዊ አጀንዳ ቀረፃተጨማሪ ያድምጡ"ከኪሳራችን ለመውጣት ከተፈለገ ያለን አማራጭ ውይይት ነው፤ በጦርነት ሕይወቱን የሚያጣው ተርታው ሕዝብ ነው" - ፕ/ር መስፍን አርአያ"በባሕር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአገራዊ ምክክሩ የራሳቸውን ተወካዮችና አገራዊ አጀንዳዎችን አቅርበው እንዲሳተፉ ይደረጋል" ፕ/ር መስፍን አርአያShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ