"ከኪሳራችን ለመውጣት ከተፈለገ ያለን አማራጭ ውይይት ነው፤ በጦርነት ሕይወቱን የሚያጣው ተርታው ሕዝብ ነው" - ፕ/ር መስፍን አርአያPlay13:38 Credit: ENDCSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.54MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕ/ር መስፍን አርአያ፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር፤ የአገራዊ ምክክር ተወካዮች እንደምን እንደሚመረጡና የብሔራዊ አጀንዳዎች ስብሰባ ማክተሚያ ጊዜ መቼ እንደሆነ ይገልጣሉ።አንኳሮችየአገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ምልመላ፣ የተወካዮች መረጣና አገራዊ አጀንዳ ስብሰባ ሂደትከሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ የሰላም ድርድር የተቀሰሙ ልምዶችበአገራዊ ምክክር ልዩነት ያሳዩ ድርጅቶች የወደፊት ተሳትፎተጨማሪ ያድምጡ"የእኛ ሥራ ሕዝብ በእጅጉ አያግባቡንም የሚላቸው ብሔራዊ አጀንዳዎች መርጦ፤ መሣሪያዎቻቸውን አስቀምጠው እንዲወያዩ ማድረግ ነው" - ፕ/ር መስፍን አርአያተጨማሪ ያድምጡ"በባሕር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአገራዊ ምክክሩ የራሳቸውን ተወካዮችና አገራዊ አጀንዳዎችን አቅርበው እንዲሳተፉ ይደረጋል" ፕ/ር መስፍን አርአያShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ